ሁላችንም የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ የየበኩላችንን አስተዎፅዖ ማድረግ እንዳለብን ሁሉ በቫይረሱ ዙሪያ የሚሰራጩ የሀሰተኛ መረጃዎችን ለመቀነስም መረባረብ አለብን።

2021-02-22T09:56:08+00:00

የአለም ጤና ድርጅትን የመሳሰሉ ድርጅቶች በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የሚነሱ የመረጃ መዛባቶችን እና የሀሰተኛ መረጃዎችን ለመከታተል ሲሉ የኮሚኒኬሽን እና የሶሻል ሚዲያ ባለሙያዎችን የያዘ ቡድን በማሰማራት በማህበራዊ ሚድያ ገጾች ላይ የሚታዩትን የመረጃ መዛባቶች እና ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመዋጋት እየሰሩ ይገኛሉ።

ሁላችንም የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ የየበኩላችንን አስተዎፅዖ ማድረግ እንዳለብን ሁሉ በቫይረሱ ዙሪያ የሚሰራጩ የሀሰተኛ መረጃዎችን ለመቀነስም መረባረብ አለብን።2021-02-22T09:56:08+00:00
Go to Top