በባህር ዳር ከተማ ስለ ውሃ መበከል የከተማው የውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ምን አለ?

2021-02-22T10:00:38+00:00

ከዚህ በፊትም የከተማውን ሕዝብ ሰላም ለመንሳት በተደጋጋሚ ውሃ እንደተበከለ ተደርጎ በሀሰት ይወራ እንደነበር የአገልግሎቱ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ በሪሁን አለሙ ለአብመድ ተናግረዋል፡፡

በባህር ዳር ከተማ ስለ ውሃ መበከል የከተማው የውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ምን አለ?2021-02-22T10:00:38+00:00

“38 የህወሃት አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ” የሚል ዜና ዛሬ በስፋት ተሰራጭቷል።

2021-02-22T10:00:54+00:00

የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ዛሬ ለኢትዮጵያ ቼክ እንዳሳወቁት ተያዙ ተብለው በሚዲያዎች የተጠቀሱት ግለሰቦች በትግራይ ክልል የሚገኙ "ዋናዎቹን የህወሃት ሰዎች" የተመለከተ አይደለም።

“38 የህወሃት አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ” የሚል ዜና ዛሬ በስፋት ተሰራጭቷል።2021-02-22T10:00:54+00:00
Go to Top