መረጃ ስንፈልግ የምንጎበኛቸው ድረ- ገጾች እና የማህበራዊ ትስስር ገጾች የምነገኘው መረጃ ሁሉ እውነት ነው?
admin2021-02-22T09:54:37+00:00በየቀኑ መረጃ ስንፈልግ የምንጎበኛቸው በርከት ያሉ የሚዲያ ድረ- ገጾች እና የማህበራዊ ትስስር ገጾች አሉ። ከሁሉም ድረ-ገጾች እና የማህበራዊ ትስስር ገጾች እውነተኛ መረጃ እናገኛለን ማለት ግን አይደለም። አንዳንዶቹ በአንጻራዊነት እውነተኛና ታማኝ መረጃ ያደርሳሉ።