ይህ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ የፌስቡክ ገጽ ነው?
ይህ ከ67 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት እና በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ ስም የተከፈተ የፌስቡክ ገጽ ሀሰተኛ ነው።
ትክክለኛው የአቶ ተመስገን የፌስቡክ ገጽ ከ146 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት እና የፌስቡክ የትክክለኛነት ማረጋገጫ (verified) ምልክት ያለው ነው።
የትክክለኛው አካውንት ሊንክ: https://www.facebook.com/Temesegen.TirunehOfficial
ወቅታዊ መረጃዎችን ቀጥታ በኢሜልዎ ለማግኘት ይመዝገቡ
ያቀረቡትን የግል መረጃ በግላዊ መመሪያችን መሠረት እንጠብቃለን::